The URL has been copied to your clipboard የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ ከትግራይ ምሥራቃዊ ዞን ወረዳዎች መውጣቱ ሕዝቡን ከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ እንደከተተው የሚያስረዱት ...
ዜግነታቸው በኀይል እንዲቀየሩ እየተገደዱ እንደሆነ የገለጹ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ አዋሳኝ ወረዳዎች ነዋሪዎች፣ በስጋት የተሞላ ሕይወት በመምራት ላይ እንዳሉ ይናገራሉ፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ...
በሰሜን ጎንደር ዞን ከሚገኙት የኩመር እና አውላላ መጠለያ ጣቢያዎች፣ ከአንድ ሺሕ በላይ የሱዳን ስደተኞች ለቀው መውጣታቸው ተገለጸ፡፡ በመጠለያ ጣቢያው ተጠልለው የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች፣ ...
የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ ለሁለት ቀናት በፈረንሳይ ያደረጉትን ጉብኝት ትላንት ማክሰኞ አጠናቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንታዊ ጉብኝቱ፣ ከአምስት ዓመታት በኋላ ወደ አውሮፓ ሲደረግ የመጀመሪያው ነው። ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በኦሮሚያ ክልል የሚካሔደው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲያቆም ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ዛሬ ረቡዕ፣ በወለጋ ስታዲየም ለነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ...
የእስራኤልን የጋዛ ጦርነት አያያዝ በሚመለከት፣ በዩናይትድ ስቴትስ የኮሌጅ ተማሪዎች የቀጠለውን ተቃውሞ ዓለም በአንክሮ እየተከታተለው ይገኛል፡፡ የተቃውሞ ሰልፎቹ እና የተሳታፊ ተማሪዎች መታሰር፣ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን አስተዳደር ቦይንግ ሠር የሆኑና ለእስራኤል ሊላኩ የነበሩ መሣሪያዎችን እንዲዘገይ አድርጓል ሲሉ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው አራት ምንጮች ለሮይተርስ ዜና ወኪል ተናግረዋል ...
የየናይትድ ስቴትስ የድንበር ጠባቂዎች ባለፈው የጎሮጎርሳዊያኑ 2023 ዓመት 24 ሺህ የሚሆኑ ቻይናውያን ስደተኞች ድንበር አቋርተው ሊገቡ ሲሉ መያዛቸውን አስታውቀዋል። ክስተቱ ከቀደመው ዓመት አንጻር ...
በአሜሪካ በመካከለኛው ምዕራብ በኩል ባሉ ግዛቶች ከባድ ዝናብና አውሎ ነፋስ ትላንት ተከስቶ በርካታ ውድመት ማስከተሉ ታውቋል። ሚሽጋን ቀኑን በሙሉ በአውሎ ነፋስ ወይም ቶርኔዶ ስተመታ ውላለች፡፡ ...
(ኔቶ) ወታደሮችን ወደ ዩክሬን የሚልክ ከሆነ “እጅግ አደገኛ” ሊሆን እንደሚችል ሩሲያ ዛሬ ረቡዕ አስጠንቅቃለች፡፡ የኔቶ ወታደሮች ጣልቃ እንዲገቡ ዩክሬን ያቀረበችውን ጥያቄ ሞስኮ በቅርበት ...
በደቡብ አፍሪካ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ ባለበት ወቅት፣ በአንድ ተቃዋሚ ፓርቲ የተለቀቀውና ሰንደቅ ዓላማ ሲቃጠል የሚያሳየው ማስታወቂያ “የሃገር ክህደት” ነው ሲሉ ...
በከባድ ዝናብ እና ጎርፍ በተመታችው ኬንያ ከደርዘን በላይ የሚሆኑ በኮሌራ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸው እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዛሬ ረቡዕ አስታውቋል። ለሳምንታት በጣለው ከባድ ዝናብ እና በተከተለው ጎርፍ ሳቢያ ክፉኛ በተጠቃው ታና ወንዝ በተሰኘው አውራጃ አካባቢ 44 ሰዎች በኮሌራ እንደተያዙ የዓለም ...