በደቡብ አፍሪካ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ ባለበት ወቅት፣ በአንድ ተቃዋሚ ፓርቲ የተለቀቀውና ሰንደቅ ዓላማ ሲቃጠል የሚያሳየው ማስታወቂያ “የሃገር ክህደት” ነው ሲሉ ...
(ኔቶ) ወታደሮችን ወደ ዩክሬን የሚልክ ከሆነ “እጅግ አደገኛ” ሊሆን እንደሚችል ሩሲያ ዛሬ ረቡዕ አስጠንቅቃለች፡፡ የኔቶ ወታደሮች ጣልቃ እንዲገቡ ዩክሬን ያቀረበችውን ጥያቄ ሞስኮ በቅርበት ...
በከባድ ዝናብ እና ጎርፍ በተመታችው ኬንያ ከደርዘን በላይ የሚሆኑ በኮሌራ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸው እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዛሬ ረቡዕ አስታውቋል። ለሳምንታት በጣለው ከባድ ዝናብ እና በተከተለው ጎርፍ ሳቢያ ክፉኛ በተጠቃው ታና ወንዝ በተሰኘው አውራጃ አካባቢ 44 ሰዎች በኮሌራ እንደተያዙ የዓለም ...
በደቡብ አፍሪካ ከሁለት ቀናት በፊት ከተደረመሰው ሕንፃ ሥር ሰዎችን በሕይወት የማግኘት ጥረቱ ዛሬም ቀጥሏል። ተስፋ እየተመናመነ ቢሆንም፣ የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ዛሬ ረቡዕም ፍለጋቸውን ቀጥለዋል። በደርዘን የሚቆጠሩ ሠዎች አሁንም ያልተገኙ ሲሆን፣ ሰኞ ዕለት በግንባታ ላይ የነበረው ሕንፃ ሲደረመስ ሰባት ሰዎች ...
የፋሲካ በዓልን በተለያየ ዐውድ እና ስሜት እንደሚያከብሩ፣ በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ፡፡ በበዓሉ ዋዜማ የአሜሪካ ድምፅ በመቐለ፣ ባሕር ዳር፣ ሐዋሳ እና አዲስ አበባ ከተሞች ያናገራቸው ኢትዮጵያውያን፣ የዘንድሮውን ፋሲካ ከወትሮው በተለየ ስሜት እንደሚያከብሩት ገልጸዋል፡ ...
ሺ በአውሮፓ የሚያደርጉትን የሁለት ቀናት ጉብኝት ለመጀመር ፈረንሳይ ገብተዋል የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ትላንት ሰኞ በኤሊዜ ቤተ መንግስት ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በተነጋገሩበት ወቅት ነው ‘ከፈረንሳይ ጋር አዲስ የትብብር ግንኙነት ለመጀመር መፍቀዳቸውን’ የተናገሩት። “አሁን በሚታየው ...
የኦለምፒክ ሯጩ ኢትዮጵያዊ አትሌት ጠና ነገሪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ በማራቶን ውድድር ዝናን ካተረፉ አትሌቶች አንዱ የኾነው የኦሎምፒክ ሯጩ አትሌት ጠና ነገሪ፣ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ...
የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኀይሎች ቡድን፣ “ኢትዮጵያ ውስጥ አሠቃቂ ድርጊቶችን ፈጽመዋል በሚል ክስ የሚቀርብባቸው” ያላቸው የህወሓት ኀይሎች፣ ከሱዳኑ ጦር ጎን ተሰልፈው እየተዋጉ መኾናቸውን የሚያረጋግጥ ...
የተባበሩት መንግስታት የኒዩክሌር ቁጥጥር ተቋም ኃላፊ ራፋኤል ግሮሲ እየተፋጠነ ባለው የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ የኒውክሊየር መርሃ ግብር ላይ ተቋማቸው የሚያደርገውን ቁጥጥር ለማሻሻል ዛሬ ሰኞ ወደ ...
የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግን ዛሬ ሰኞ ፓሪስ በሚገኘው ኢሊዜ ቤተ መንግሥት በፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ፕሬዝዳንት ሺ ያልተለመደውን መንግሥታዊ ጉብኘት ...
(ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) በተለያዩ አገራት የሚገኙ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል የሚያከብሩት ዛሬ ነው። እለቱ እየሱስ ...
ዓለም አቀፉ “የጃዝ ቀን”፣ ማክሰኞ ሚያዚያ 22 /1926 ዓ.ም በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ተከብሯል። የጃዝ ሙዚቃ፣ ኢትዮጵያንና ዩናይትድ ስቴትስን የማስተሳሰር ሚና ካላቸው ዘርፎች አንዱ መኾኑን፣ ...